"መሠረተ ቢስ..." የኢትዮጵያ መንግሥት ምላሽ | የአርብ ሐምሌ 19 ዜናዎች @ArtsTvWorld

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 апр 2025
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Комментарии • 17

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 8 месяцев назад

    👌የጴንጤ ኣፓርታይድ ስርአተ ማህበር ይወገድ💪💪

  • @esayasdula
    @esayasdula 8 месяцев назад +1

    ፍፁም ላይረሳኝ ልብ የሚነካ የአምልኮ ዝማሬ

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 8 месяцев назад

    አይ ሀገሬ ስቃይሽ በዛ።ጌታ ሆይ ትመለከተን ዘንድ እንዲሁም ጆሮህንም ወደ ልጆችህ ታዘነብል ዘንድ እንለምንሀለን

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 8 месяцев назад +2

    ወደ ታይላንድ ለመላክ የሚያወጡትን ብር ለምን ለልጆቻቸዉ ስራ ሀገር ዉስጥ ፈጥረዉ አያሳሯቸዉም። በራሳቸዉ ገንዘብ ልከዉ ወደመንግስት ይጮሀሉ

  • @EliasAbebe-w5i
    @EliasAbebe-w5i 8 месяцев назад

    በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ለትውልዱ የሥራ መስክ ዝግ በመሆኑ በየቤቱ የዩኒቨርስቲ ትምህርት ጨርሰ ቁጭ ብለው ያሉ ወጣቶች ቁጥር አሳሳቢ በመሆኑ መንግሥት ለትውልዱ የሥራ መስክ ክፍት ሊያደርግ ይገባል ። አለበለዚያ ነገ ተጠያቅነትን እንደሚያመጣ መታወቅ አለበት ።

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 8 месяцев назад +3

    እነዚህ ሐገሮችም ሐገር ሆነው ኮምፒውተር ስራ ምናምን?? ሌላ ነገር ሊያሰራቸው ነው እንጂ፣ አዬ ያገሬ ሰው መቼ ይሆን መሸወድን ይምናቆምው? ናይማር ለራሳቸውም ሐገር የላቸው ምኑን ነው IT ተብዬ??? Modern slevwry

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi 8 месяцев назад

    መንግሥት መዉቀሱ ምን ያረጋል ምን ያርግ
    የደላላ በልተዉ ማስታወቂያ ሰርተዉ የላኳቸዉ የራሳቸዉ ወገን ኢትዮጲያዊ ናቸዉ እነሱን ነዉ መክሰስ ያለባቸዉ

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 8 месяцев назад

    ስንቴ ስለ ህገወጥ ደላላ ተነገረ? አልሰማ እያሉ ይሄዱና መንግሥት ይድረስልን ይላሉ ። ያለጥፋታቸው በመሬት መንሸራተት ለተጎዱት. ወገኖቻችን መንግሥት ይጨነቅ ወይ ለምክር አልሰሜዎች?

  • @yohanesgebrehiwot5834
    @yohanesgebrehiwot5834 8 месяцев назад +1

    እኔ ስደተኛ ነበርሁ፣መንግስትን አማክሬ አይደለም የተስደድኩት፣በራሴ ምኞት ዶላር አፍሳለሁ ብዮ ነው፣ጥፋቱ የራሴ ነው፣ከዛ በሁዋላ መንግስት ይባላል፣

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 8 месяцев назад +1

    እውቀት የለም ታይላንድ ምን ስራ አለ እዝያ የሚሄዱ ከግልሙትና ውጪ ግልሙትናውም ታይላንዳውያን አንደኛ ናቸው

  • @yon7
    @yon7 8 месяцев назад

    It is good to inform CIA

  • @Belaymesfn-v3u
    @Belaymesfn-v3u 8 месяцев назад

    እና የአትዮያ መገስት ለህዝብ ማይቆርቆርው አገር ወስጥ የመሞተው አይበቃም በአሰቸካየ ዜጉችን በአሰቸካይ እደማነኛውም አገር ኤትዮጰያ ህዝበሽን አወጭ

  • @zeko-power
    @zeko-power 8 месяцев назад

    የቤተሰቦቻቸውን ፊት እስከ መሽፈን የሚያደርሱ አደገኛ ሰዎች ናቸው ማለት ነው???

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 8 месяцев назад

    This is Modern slavery action.

  • @yon7
    @yon7 8 месяцев назад

    It is good to inform for CIA not Ethiopian government. They have computers and Internet connection. They can go the websites and inform exact location what they are targeting scam for instance Americans and European. I think they will get help

  • @Mude-lm9vp
    @Mude-lm9vp 8 месяцев назад

    Yaa Biyye koo, Yaa Biyyoo koo, Yaa Biyya koo, Yaa Mootumma keenya kabajamoo sijaalanna siwajjiin dhaabanna, Biyya teenyarratti waliin duuna.
    Kanaaf Ilmaan Itoopiya akkanatti Biyya ambaatti bittinaa'ani Orma fayyadutti jiru...
    Maaliif Akka Biyya isaani fayyadan hin goone?
    Kuni dirqama keeti Mootumma!!!

  • @DemisBefirdu
    @DemisBefirdu 8 месяцев назад

    ወሬኞች እዚ አገራቹ ስንት ስቃይ አለ የብልፅግናን ዜና ታወራላቹ